gA

2.

6¹þ2)#9

ፌÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 5 ኅዳር !2 qqN 2ሺ4 ›.M

ማሻሻያዎቹ ስለመጽደቃቸው

2. Ratification of the Instruments of Amendment

የዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት
የተወካዮች ኮንፈረንስ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 04 ቀን
09)(4 በኪዮቶ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 6 ቀን 09)(8
በሚኒያፖሊስ፣ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 08 ቀን 2ሺ2
በማራኬሽ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር !4 ቀን 2ሺ6
በአንታሊያ እንዲሁም እ.ኤ.አ. ኦክቶበር !2 ቀን
2ሺ0
በጉዋዳላጃራ
ባደረጋቸው
ስብሰባዎች
የተቀበላቸው
የህብረቱ
ኮንስቲትዩሽን
እና
ኮንቬንሽን ማሻሻያዎች በዚህ አዋጅ ፀድቀዋል፡፡

3.

Federal Negarit Gazeta No. 5 2nd December, 2011 …. page 6249

The Instruments Amending the Constitution and
Convention of the International Telecommunication
Union adopted by the Plenipotentiary Conference of
the Union held at Kyoto on the 14th day of October
1994, at Minneapolis on the 6th day of November 1998,
at Marrakech on the 18th day of October 2002, at
Antalya on the 24th day of November 2006 and at
Guadalajara on the 22nd day of October 2010 are
hereby ratified.

ሚኒስቴር

3. Power of the Ministry of Communication and
Information Technology

የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
የተሻሻሉት የዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን
ህብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን በሥራ ላይ
እንዲውሉ የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ
ተሰጥቶታል፡፡

The Ministry of Communication and Information
Technology is hereby empowered to undertake all
acts necessary for the implementation of the
amended Constitution and Convention of the
International Telecommunication Union.

የመገናኛና
ሥልጣን

ኢንፎርሜሽን

ቴክኖሎጂ

4. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡

አዲስ አበባ ህዳር !2 ቀን 2ሺ4 ዓ.ም

4. Effective Date
This Proclamation shall come into force on the
date of publication in the Federal Negarit
Gazeta.

Done at Addis Ababa, this 2nd day of December, 2011

GR¥ wLdgþ×RgþS

GIRMA WOLDEGIORGIS

yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE
¶pBlþK PÊzþÄNT

PRESIDENT OF THE FEDERAL
DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

Select target paragraph3