gA

Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M

Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016

page ……... 9130

፵፪. ዓለም አቀፍ ትብብር
፩/ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መረጃ መለዋወጥን፣ በጋራ
የምርመራ ሥራ ማከናወንን፣

ወንጀለኛ

2/ For the effective implementation of this
Proclamation, the investigatory organ may

ጨምሮ

exchange information with institutions of

የኮምፒዩተር ወንጀልን በሚመለከቱ ጉዳዮች

another country having similar mission,

ላይ ከሌላ ሀገር አግባብ ያለው ባለሥልጣን

perform joint cooperation in other forms or

ጋር በዚህ አዋጅ፣ ኢትዮጵያ ተዋዋይ ወገን

sign agreement with institutions of another

አሳልፎ

መስጠትን

õሺíÿø በሆነችበት

ሥርዓት

እና

ሌሎችን

ስምምነት እና የኢትዮጵያ የሕግ
በሚፈቅደው

መሠረት

በትብብር

ይሰራል ወይም ስምምነት ሊፈራረም ይችላል።
፪/ ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል መርማሪ አካል

country, when necessary.
3/ Any information or evidence obtained
pursuant to this Article shall apply for the
purpose of prevention or investigation of
computer crimes.

ተመሳሳይ ተልዕኮ ካለው የሌላ ሀገር መሰል
ተቋም ጋር የመረጃ ልውውጥን፣ በሌላ መልኩ
የጋራ

ትብብርን

ሊያደርግ

ወይም

እንደ

አስፈላጊነቱ ስምምነት ሊፈራረም ይችላል፡፡

፫/ በዚህ

አንቀጽ

መሰረት

የተገኘ

ማንኛውም

መረጃ ወይም ማስረጃ የኮምፒዩተር ወንጀልን
ለመከላከል

ወይም

ለመመርመር

ዓላማ

ይውላል፡፡
፵፫. የኮምፒዩተር ሥርዓትን
ስለማገድ፣ ስለመውረስ
1/

ወይም ንብረትን
ወይም ስለመዝጋት

ፍርድ ቤት በዚህ አዋጅ መሰረት በጥፋተኛ ላይ
ቅጣት ሲወስን ወንጀሉን ለመፈፀም ጥቅም ላይ
የዋለ

ማንኛውም

የኮምፒዩተር

ሥርዓት፣

ዳታ

ወይም መሳሪያ በመንግስት እንዲታገድ፣ እንዲወረስ፣
እንዲወገድ ወይም የዳታ ፕሮሰሲንግ አገልግሎቱ
እንዲዘጋ በተጨማሪነት ሊያዝ ይችላል።

2/ ተከሳሹ በመጨረሻ ውሳኔ መሰረት ጥፋተኝነቱ

43. Suspension, Confiscation or Blockage of
Computer System or Asset
1/ The court, in sentencing an offender
under this Proclamation, may give
additional order for the suspension,
confiscation or removal of any computer
system, data or device or blockage of data
processing
service
used
in
the
perpetration of the offence.
2/ The property or proceedings of the
accused that he directly acquired through
the computer crime for which he has been
convicted shall be confiscateif the
accused is convicted through a final
decision;
3/ Other relevant laws shall be applicable for
the implementation of this article.
44. Power to Issue Regulationand Directive
1/ The Council of Ministers may issue
regulations

necessary

for

the

ከተረጋገጠ ጥፋተኝነቱ በተረጋገጠበት ወንጀል

implementation of this Proclamation.

ሥራ በቀጥታ መንገድ ያገኘው ንብረት ወይም

2/ The Agency may issue directives necessary

ሐብት ይወረሳል፡፡
3/ ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሲባል አግባብ ያላቸው
ሌሎች ህጐች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡

for the effective implementation of this
Proclamation.

Select target paragraph3