gA

Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M

እንደሚችል በበቂ ምክንያት ሲያምን ዳታውን
የያዘ
õሺíÿ÷ð

ወይም

በቁጥጥር

ሥር

ያደረገ

ሰው

page ……... 9124

Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016

2/

The person ordered under sub-article (1)
of this Article shall immediately take

አስፈላጊውን የደህንነት ጥ��ቃ እንዲያደርግ

necessary

በጽሁፍ ሊያዝ ይችላል።

specified computer data and preserve it

፪/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (1) መሰረት ትዕዛዝ
የተሰጠው ሰው በጽሁፍ የተገለፀውን የኮምፒዩተር
ዳታ ደህንነት ለመጠበቅ ወዲያውኑ አስፈላጊውን
እርምጃ የመውሰድና ከሦስት ወራት ላልበለጠ ጊዜ

measures

to

secure

the

for three months and keep such order
confidential.
3/ The investigatory organ may order only a
one-time extension for another three

ጠብቆ የማቆየት እንዲሁም የተሰጠውን ትዕዛዝ

months up on the expiry of the period

በምስጢር የመያዝ ግዴታ አለበት።

stipulated under sub-article (2) of this

3/ መርማሪው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(2)

የተመለከተው

የጊዜ

ገደብ

ሲያበቃ

Article.
31. Order for Obtaining of Computer Data
1/ Where a computer data under any person’s

ለተጨማሪ ሦስት ወራት ለአንድ ጊዜ ብቻ

possession

እንዲራዘም ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል።

required for purposes of a computer crime

፴፩. የኮምፒዩተር ዳታ ለማግኘት ስለሚሰጥ ትእዛዝ
1/ በማንኛውም ሰው ይዞታ ወይም ቁጥጥር ሥር
ያለ የኮምፒዩተር ዳታ ለኮምፒዩተር ወንጀል
ምርመራ
ሲታመን

አስፈላጊ

መሆኑ

መርማሪው

በበቂ

አካል

ምክንያት

የኮምፒዩተር

or

control

is

reasonably

investigation, the investigatory organ may
apply to the court to obtain or gain access
to that computer data.
2/ If the court is satisfied, it may, without
requiring the appearance of the person
concerned, order the person who is in

ዳታውን ለማግኘት ወይም ለማየት ለፍርድ

possession or control of the specified

ቤት ማመልከት ይችላል።

computer data, to produce it to the

2/ ፍርድ ቤቱ የቀረበውን ጥያቄ ካመነበት እና
ጉዳዩ

የሚመለከተውን

ሰው

መጥራት

ካላስፈለገው ማንኛውም ሰው በእጁ የሚገኘውን
የኮምፒዩተር

ዳታ

ለመርማሪው

አካል

እንዲሰጥ ወይም እንዲያሳይ ሊያዝ ይችላል።

investigatory organ or give access to same.
32. Access, Search and Seizure
1/ Where it is necessary for computer crime
investigation, the investigatory organ
may,upon getting court warrant, search or
access

፴፪. ስለደራሽነት፣ ብርበራ እና መያዝ
1/ ለኮምፒዩተር ወንጀል ምርመራ ዓላማ አስፈላጊ

physically

or

virtually

any

computer system, network or computer
data.

ሆኖ ሲገኝ መርማሪ አካል ከፍርድ ቤት ፈቃድ

2/ Where the investigatory organ reasonably

በማውጣት ማንኛውም የኮምፒዩተር ሥርዓት፣

believes that the computer data sought is

ኔትዎርክ ወይም የኮምፒዩተር ዳታ ከርቀት

stored in another computer system and can be

ወይም በቦታው በአካል በመገኘት መበርበር

obtained by same computer system, the search

ወይም ደራሽነት ማግኘት ይችላል።
2/ መርማሪ አካል በብርበራ እንዲያዝ የተፈለገውን

or access may be extended to that other
computer system without requesting separate
search warrant.

Select target paragraph3