gA

Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M

ሰውነት መብት በተሰጠው አካል ሲሆን፣

2/ when

፩/ ለወንጀሉ የተጣለው ቅጣት መቀጮ ከሆነ
መቀጮው
õሺíÿöõ

ከብር

፶ሺ

እስከ

ብር

፭፻ሺ

the

penalty

፪/ ለወንጀሉ የተጣለው ቅጣት የእስራት ቅጣት

provided

for

is

a) a fine not exceeding 50,000 Birr for a
punishable

imprisonment

with

not

simple

exceeding

three

years,

ከሆነ የቅጣቱ መጠን፡ሦስት

page ……... 9119

imprisonment, the penalty shall be:

crime

ይሆናል፡፡

ሀ) እስከ

Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016

ዓመት

ቀላል

እስራት

ለሚያስቀጣ ወንጀል እስከ ብር

፶ሺ፣

b) a fine not exceeding 100,000 Birr for a
crime

punishable

with

simple

imprisonment not exceeding five years,
c) a fine not exceeding 150,000 Birr for a

ለ) እስከ

አምስት

ዓመት

ቀላል

እስራት

ለሚያስቀጣ ወንጀል እስከ ብር ፩፻ሺ፣

crime

punishable

with

rigorous

imprisonment not exceeding five years,
d) a fine not exceeding 200,000 Birr for a

ሐ) እስከ

አምስት

ዓመት

ጽኑ

እስራት

ለሚያስቀጣ ወንጀል እስከ ብር ፩፻፶ሺ፣
መ) እስከ

አስር

ዓመት

ጽኑ

እስራት

ለሚያስቀጣ ወንጀል እስከ ብር ፪፻ሺ፣
ሠ) ከአስር

ዓመት

በላይ

ጽኑ

እስራት

የሚያስቀጣ ወንጀል ሲሆን በዚህ አንቀጽ
ንዑስ

አንቀጽ

ከፍተኛ

(፩)

መቀጮ

እስከተመለከተው
መጠን

ለመድረስ

በሚችል፣ መቀጮ ይቀጣል፡፡
፫/ ለወንጀሉ የተጣለው ቅጣት መቀጮ ሆኖ
መጠኑ

በግልጽ

ከተመላከተ

መቀጮው

crime

punishable

with

rigorous

imprisonment not exceeding ten years,
e) a fine of up to the general maximum
laid down in sub-article (1) of this
Article for a crime punishable with
rigorous imprisonment exceeding ten
years.
3/ Where fine is expressly provided as
punishment for a crime, it shall be five
fold.
PART THREE
PREVENTIVE AND INVESTIGATIVE
MEASURES

21. Principle

አምስት እጥፍ ይሆናል፡፡

The prevention, investigation and evidence

ክፍል ሦስት
የመከላከልና የምርመራ ሂደቶች

procedures provided in this Part and Part Four
of this Proclamation shall be implemented and
applied in a manner that ensure protection for

፳፩. መርህ
በዚህ ክፍል እና በክፍል አራት ስር የተደነገጉት
ስነ ስርዓቶች፣ የምርመራ ሂደቶች እና የማስረጃ
ድንጋጌዎች በህገ መንግስቱ እና አገሪቷ ተቀብላ
ባፀደቀቻቸው

ዓለምአቀፍ

ስምምነቶች

ጥበቃ

ያገኙ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ባረጋገጠ
መልኩ ተፈፃሚ መሆን አለባቸው፡፡

human and democratic rights guaranteed under
the Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia and all international
agreements ratified by the country.
22. General
1/ Computer
investigation

crime
shall

prevention
be

conducted

and
in

accordance with the provisions of this Part.

Select target paragraph3