gA
Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M
ለፖሊስ
ማሳወቅ
እና
አስፈላጊውን
እርምጃ
መውሰድ ይኖርበታል፡፡
Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016
page ……... 9123
2/ The Agency may issue a directive as to the
form and procedures of reporting.
28. Arrest and Detention
With out prejudice the provisions stipulated
õሺíÿ÷ï
፪/ ኤጀንሲው ሪፖርት የሚቀርብበትን ፎርም እና
ሥርዓት በተመለከተ በመመሪያ ይወስናል፡፡
ልዩ
ሕጎች
1/ where there are reasonable grounds to
believe that a computer crime is committed
፳፰. ስለመያዝና በእስር ስለማቆየት
በሌሎች
in special laws,
የተደነገጉት
ሁኔታዎች
or under commission, police may arrest
እንደተጠበቁ ሆነው፣
suspects in accordance with the provisions
፩/ በዚህ አዋጅ የተመለከተ የኮምፒዩተር ወንጀል
of the Criminal Procedure Code.
ለመፈጸሙ ወይም እየተፈፀመ ስለመሆኑ በቂ
ጥርጣሬ ሲኖር በወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት
በተደነገገው መሰረት ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን
ሊይዝ ይችላል፤
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሰረት
የተያዘ ሰው ምርመራ ያልተጠናቀቀ እንደሆነ
በወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት በተደነገገው
መሰረት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሊሰጥ
ይችላል፤
ሆኖም
በጠቅላላ
የሚሰጠው
ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ከአራት ወራት
መብለጥ የለበትም፡፡
ክፍል አራት
የማስረጃና የሥነ-ሥርዓት ድንጋጌዎች
2/ Where the investigation on the person
arrested pursuant to sub-article (1) of this
Article is not completed, remand may be
granted in accordance with the provisions
of the Criminal Procedure Code; provided,
however, the overall remand period may
not exceed four months.
PART FOUR
EVIDENTIARY AND PROCEDURAL
PROVISIONS
29. General
1/ Computer crime proceedings and collection
of evidence shall be conducted in
accordance with the provisions of this Part.
2/ Without prejudice to the provisions of this
፳፱. ጠቅላላ
፩/ የኮምፒዩተር ወንጀል የፍርድ ሂደትና የማስረጃ
አሰባሰብ በዚህ ክፍል ድንጋጌዎች መሰረት
ይከናወናል።
፪/ የዚህ ክፍል ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው
የወንጀል
ሕግ
መቅጫ
ሥነ-ሥርዓት
በኮምፒዩተር
ጠቅላላ
ክፍልና
ሕግ
ወንጀሎች
የወንጀለኛ
ድንጋጌዎች
ላይ
ተፈፃሚ
ይሆናሉ።
Criminal Code and the Criminal Procedure
Code shall be applicable to computer
Crimes.
30. Order for Preservation of Computer Data
1/ Where there are reasonable grounds to
believe that a computer data required for
፴. የኮምፒዩተር ዳታ ደህንነት ለማስጠበቅ ስለሚሰጥ
computer crime investigation is vulnerable
to loss or modification, the investigatory
ትዕዛዝ
፩/ መርማሪው
ምርመራ
Part, the General Part provisions of the
አካል
ዓላማ
የኮምፒዩተር
ለኮምፒዩተር
አስፈላጊ
ዳታ
ሊጠፋ
የሆነን
ወይም
ወንጀል
organ may order, in writing, a person to
የተወሰነ
preserve the specified data under his
ሊቀየር
control or possession.